Generation LightMode
Good evening

Hey, Friend

Your light is needed today.

Trending vibes

ኤፌሶን 5:14

“"አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል" (ኤፌ. 5፡14) “በመካከላችን ትልቁና እጅግ አንገብጋቢው ፍላጎታችን፣ እውነተኛ እግዚአብሔርን የመምሰል መነቃቃት ነው። ይህንን መሻት የመጀመሪያው ሥራችን ሊሆን ይገባል። የጌታን በረከት ለማግኘት ብርቱ ትጋት ሊኖር ይገባል፤ እግዚአብሔር በረከቱን በእኛ ላይ ለማውረድ ፈቃደኛ ስላልሆነ ሳይሆን፣ ነገር ግን እኛ ለመቀበል ስላተዘጋጀን ነው።” “በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያልተለወጡ እና በትጋትና በሚያሸንፍ ጸሎት ውስጥ የማይሳተፉ ሰዎች አሉ። ወደ ሥራው በግላችን መግባት አለብን። አብዝተን መጸለይ እና ትንሽ ብቻ ማውራት ይኖርብናል። ዓመፃ በዝቷል፣ እናም ሕዝቡ ያለ መንፈስ እና ያለ ኃይል እግዚአብሔርን በውጫዊ ማንነት በመምሰል እንዳይረካ መማር አለበት” (RH, March 22, 1887)።”

Devotional#FaithAlwaysOn

People to connect

See all
Reposted by STU ADVENTIST
Matthew 5:14-16
You are the light of the
world. A city set on a
hill cannot be hidden.
Let your light shine
before others, that
they may see your
good deeds and glorify
your Father in heaven.
Matthew 5:14-16
Daily Verse#DailyVerse #DailyDrops #GenerationLightMode
Loading more...